ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
በረሃማ መካነ ሕይወት
መግለጫ
ጸሐፊ ቦቢ ካልማን
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
የሶኖራን በረሃ፣ ለዕፅዋትም ሆነ ለእንስሳት በሕይወት ለመኖር ልዩ የሆኑ ፈተናዎችን የሚያመጣባቸው፣ እጅግ የበረታና አስቸጋሪ የአየር ንብረት ያለበት ልዩ ቦታ ነው! ነገር ግን፣ እነዚህ ብልህ ፍጥረታት ብርቱውን ሙቀት አሸንፈው እንዴት በሚያስደንቅ ሁኔታ በሕይወት እንደሚኖሩ ለማወቅ ታሪኩን አብረን እንመርምር!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


