ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
የአየር ንብረት ምንድን ነው?
መግለጫ
ጸሐፊ ሄለን ሎረንስ
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
ይህ አዝናኝ መጽሐፍ ስለ ሙቀት (Heat)፣ ስለ ዝናብ (Rain) እና ስለሌሎች የተፈጥሮ ሁኔታዎች ለልጆች ያስተምራል። የዕለት ተዕለት ህይወታችንን ምሳሌ በማድረግ፣ የአየር ሁኔታ (Weather) ምን እንደሆነ በቀላሉ እና ግልጽ በሆነ ቋንቋ ያስረዳናል።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


