ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
በንቃት መቆየት ርህራሄን ወይም መተዛዘንን መለማመድ
መግለጫ
ጸሐፊ ቨርጂኒያ ሎ ሄገን
ትርጉም ዳንኤል ጎበዜ
መግቢያ
በዚህ መጽሐፍ በየቀኑ ንቁና አስተዋይ በመሆን ከሰዎች ጋር እንዴት መተሳሰብና መተዛዘን እንደሚቻል ትማራላችሁ። የሌሎችን የሕይወት ልምድና አመለካከት በክብር በማድመጥ፣ ከእነሱ ብዙ መልካም ነገሮችን መማርና በልባችሁ ውስጥ መያዝ ትችላላችሁ።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


