እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

ትንሿ ቀይ ዶሮ

መግለጫ

ጸሐፊ መ. ጀ. ዮርክ

ትርጉም  ዳኒኤል ጎበዜ

መግቢያ

 ይህ መጽሐፍ ስራ ማገዝ ለማይፈልጉ፣ ነገር ግን የልፋትን ውጤት ለመብላት ለሚጓጉ ሰነፍ እንስሳት እና ስለ አንዲት ታታሪ ቀይ ዶሮ የሚተርክ ተወዳጅ ተረት ነው። ታሪኩ ለልጆች የሥራን ክቡርነት እና የመተባበርን ጥቅም በአዝናኝ መንገድ ያስተምራል።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?