እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ራፑንዜል እና የሰዉ-ተኩላ 

መግለጫ

ጸሐፊ  በዊሊ ቢሊቪንስ

ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)

መግቢያ

ራፑንዜል በአገሪቱ ውስጥ በጣም ቆንጆዋ ልጅ ነበረች። የአገሪቱ ልዑል በአካባቢው እየተዘዋወረ ሳለ ተያዩና ሁለቱም በፍቅር ስሜት ወደቁ። ይህም በአስማተኛዋ እርግማን ውስጥ ወድቀው እንዲሰቃዩ አስገድዷቸዋል።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?