እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

አስር አስገራሚ ፤ አባቶች

መግለጫ

ጸሐፊ   ቨርጂኒያ ሎህ-ሃጋን

ትርጉም እስክንድር ታምራት

መግቢያ

ልጆች፣ በዱር ውስጥ ልጆቻቸውን በጣም የሚወዱና በደንብ የሚንከባከቡ ጀግና አባቶች እንዳሉ ታውቃላችሁ?ቨርጂኒያ ሎህ-ሃጋን ጽፋው እስክንድር ታምራት በተረጎመው በዚህ አዝናኝ ጽሑፍ፣ አስሩን ምርጥ አባት እንስሳት እናስተዋውቃችኋለን!ኑ፣ ወደ አስደናቂው የእንስሳት ዓለም አብረን እንጓዝና እነዚህን ድንቅ አባቶች እናድንቅ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?