እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

የሜዳ አህያ ለምን ዥንጉርጉር የቆዳ ቀለም እንዳለው ንገሩኝ

መግለጫ

ጸሐፊ ሱዛን ኤች ግሬይ

ትርጉም  እስክንድር  ታምራት

መግቢያ

ውድ ሕፃናት! መካነ አራዊት ሄዳችሁ ወይም በምስል ላይ ውብ የሆኑትን የሜዳ አህዮች አይታችሁ ታውቃላችሁ? በሰውነታቸው ላይ ያለው ጥቁርና ነጭ የተጓደነ ዥንጉርጉር ሸንተረር እንዴት ያለ ያማረ ተፈጥሮ ነው! ለመሆኑ የሜዳ አህዮች ይህ ልዩና ማራኪ ሸንተረር በቆዳቸው ላይ ለምን ሊኖራቸው እንደቻለ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ? ይህ መጽሐፍ ስለነዚህ ውብ አፍሪካውያን የዱር እንስሳት አስደናቂ ምስጢር በጣም ቀላልና ማራኪ በሆነ መንገድ ይነግራችኋል።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?