እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ነፋሱ የሚነፍሰው ለምን እንደሆነ ንገሩኝ?

መግለጫ

ጸሐፊ  ታምራ ቢ ኦር

ትርጉም  ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)

መግቢያ

ውድ ሕፃናት! ከቤት ወጥታችሁ ስትጫወቱ በኃይል የሚነፍስ ነፋስ ዣንጥላችሁን ብርር አድርጎ ከእጃችሁ ነጥቋችሁ ያውቃል? ለመሆኑ ነፋስ እንዴት እንደሚፈጠርና ለምንስ ወዲህና ወዲያ እንደሚነፍስ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ? የዚህን ድንቅ ተፈጥሯዊ ምስጢርና አስደናቂ መልሶቹን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በደስታ ታገኙታላችሁ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?