እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ጨረቃ ቅርጿን የምትቀይረው ለምን እንደሆነ ንገሩኝ?

መግለጫ

ጸሐፊ ካትሪን ቤትን

ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)

መግቢያ

ውድ ሕፃናት! ማታ ማታ ወደ ሰማይ ቀና ስትሉ ውቢቷን ጨረቃን ታያላችሁ አይደል? ለመሆኑ ጨረቃ ሁልጊዜ አንድ ዓይነት ሳትሆን ቅርጿን ደጋግማ የምትቀይረው ለምን ይመስላችኋል? በዚህ አስደናቂ መጽሐፍ ውስጥ፣ ጨረቃ በምድራችን ዙሪያ ስለምታደርገው ጉዞ እና ስለ ጨረቃ ዑደት ለሚነሱ ድንቅ ጥያቄዎች ሁሉ በጣም ቀላልና ጣፋጭ የሆኑ መልሶችን ታገኛላችሁ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?