እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

እባቦች ቆዳቸውን የሚቀይሩት ለምን እንደሆነ ንገሩኝ

መግለጫ

ጸሐፊ  ሱዛን ኤች ግሬይ

ትርጉም እስክንድር  ታምራት

መግቢያ

ውድ ልጆች፣ እባቦች ቆዳቸውን ለምን እንደሚገለፍፉ ወይም እንደሚቀይሩ አስባችሁ ታውቃላችሁ? ይህ ሂደት ለምን እንደሚያስፈልጋቸው እና ቆዳቸውን መለወጣቸው ለእነሱ እንዴት እንደሚጠቅማቸው በዚህ አጭር እና ጣፋጭ መጽሐፍ ውስጥ አብረን እንማራለን። ኑ፣ ወደ አስገራሚው የእባቦች ዓለም አብረን እንጓዝ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?