ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
ፔንግዊኖች መብረር የማይችሉት ለምን እንደሆነ ንገሩኝ?
መግለጫ
ጸሐፊ ሱዛን ግሬይ
ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)
መግቢያ
ውድ ልጆች፣ በጣም የሚያምሩት ፔንግዊኖች እንደሌሎች ወፎች ሰማይ ላይ መብረር ለምን እንደማይችሉ አስባችሁ ታውቃላችሁ። ይህ አጭር መጽሐፍ ስለነዚህ አስገራሚ እንስሳት ጣፋጭ የሆነ መልስ ይነግረናል። ኑ፣ አብረን ስለ ፔንግዊኖች አዲስ ነገር እንማር።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


