እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

መነፅር የሚያስፈልገኝ ለምን እንደሆነ ንገሩኝ?

መግለጫ

ጸሐፊ ጀኒፈር ኮልቢ

ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)

መግቢያ

ልጆች፣ አንዳንዴ ሩቅ ያለው ጽሑፍ ይደበዝዝባችኋል? ወይም ቴሌቪዥን ስታዩ በጣም ጠጋ ማለት ትወዳላችሁ? ከሆነ ምናልባት አሪፍ መነጽር ያስፈልጋችሁ ይሆናል!  ስለ ዓይናችሁ የእይታ አቅም ምን ያህል ታውቃላችሁ? ይህ መጽሐፍ ስለ ዓይናችን ጤንነት እና መነጽር እንዴት ዓለማችንን ጥርት አድርጎ እንደሚያሳየን አሪፍ ሚስጥሮችን ይነግረናል። ኑ አብረን እናንብብ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?