እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

እምብርት ያለኝ ለምን እንደሆነ ንገሩኝ?

መግለጫ

ጸሐፊ  ጀኒፈር ኮልቢ

ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)

 መግቢያ

ልጆች፣ ሆዳችሁ መሃል ላይ ያለችውን ትንሽዬ ቀዳዳ (ወይም እብጠት) አስተውላችኋታል? አዎ፣ እምብርታችሁን ነዋ! ግን እምብርት ከየት መጣ? ለምንስ አስፈለገን? ይህ አሪፍ መጽሐፍ የእምብርታችንን አስገራሚ ሚስጥር ይነግረናል! ሁላችንም እምብርት አለን፣ ግን ታሪኩን የምናውቀው ስንቶቻችን ነን? ኑ አብረን እንመርምር!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?