እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :2

አበቦች የሚያብቡት ለምን እንደሆነ ንገሩኝ?

መግለጫ

ጸሐፊ ናንሲ ሮቦንሰን ማስተርስ

ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)

መግቢያ

ውድ ሕፃናት! በየቦታውና በየጓሮው የሚገኙት በቀለማት ያሸበረቁት ውብ አበቦች እንዴትና ለምን እንደሚያብቡ ማወቅ ትፈልጋላችሁ? እንግዲያውስ ለዚህ ድንቅና ማራኪ የተፈጥሮ ጥያቄ በጣም ቀላል፣ ግልጽና ጣፋጭ የሆኑ መልሶችን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በደስታ ታገኛላችሁ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?