ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ግመሎች ሻኛ ያላቸው ለምን እንደሆነ ንገሩኝ
መግለጫ
ጸሐፊ ሱዛን ግሬይ
ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)
መግቢያ
ግመሎች ጀርባቸው ላይ ትልቅ ሻኛ (ጉብታ) ለምን እንዳላቸው አስባችሁ ታውቃላችሁ? 🐪 ይህ አዝናኝ መጽሐፍ ስለ ግመሎች ሻኛ እና ስለሌሎች አስገራሚ የበረሃ ሚስጥሮች አሪፍ መልስ ይሰጣችኋል። አብረን እንወቅ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


