ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
የሚያስደነግጧችሁ እንግዳ የሆኑ (ያልተለመዱ) እንስሳት!
መግለጫ
ጸሐፊ ግሬስ ሃንሰን
ትርጉም ግሩም ቢቲማ
መግቢያ
በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ ስምንት በጣም ልዩ እና አስደንጋጭ የሆኑ እንስሳትን (Animals) እናስተዋውቃችኋለን! እነዚህ ፍጥረታት ምን ያህል እንግዳ (Weird) እንደሆኑ ስታዩ በጣም ነው የምትገረሙት። ኑ፣ እነዚህን አስገራሚ አዳዲስ ጓደኞች አብረን እንተዋወቃቸው!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


