ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
የእንስሳት ህክምና ባለሙያዎች በስራ ላይ
መግለጫ
ጸሐፊ ኤማ ሀድልስተን
ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)
መግቢያ
ይህ ውብ ጽሑፍ ደግና ብልህ የሆኑት የእንስሳት ሐኪሞች የቤት እንስሳትንና ሌሎችንም ፍጥረታት በጤና ለመጠበቅ የሚያደርጉትን የትምህርት፣ የሥራ ስልጠና እና አስደሳች የሥራ ሕይወት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ልጆች ስለ እንስሳት ሕክምና ሙያ ጠቃሚ ዕውቀት የሚያገኙበትና ወደፊት ምን መሆን እንደሚወዱ የሚያስቡበት ድንቅ መመሪያ ነው።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


