ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
ጊንጦች
መግለጫ
ጸሐፊ ኬቲ ማርሲኮ
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ደግሞ ስለ አስገራሚዎቹ ጊንጦች (Scorpions) እናወራለን! ልዩ የሆነው የሰውነት ቅርጻቸው ምን እንደሚመስል፣ የት መኖር እንደሚወዱ፣ ምን እንደሚመገቡ እና ሌሎችም አዝናኝ ሚስጥሮችን አብረን እንማራለን። ኑ፣ ወደ ጊንጦች ዓለም አብረን እንጓዝ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


