ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
ከወፎች እስከ የአየር በራሪ ስሪቶች
መግለጫ
ጸሐፊ ጆሽ ግሪጎሪ
ትርጉም ግሩም ቢቲማ
መግቢያ
ልጆች፣ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ አስደናቂዎቹ ወፎች የፈጠራ ሰዎችን እንዴት እንዳነሳሷቸው ትማራላችሁ። ከሞቃት አየር ፊኛዎች ጀምሮ እስከ ግዙፍ አይሮፕላኖች ድረስ የሚበሩ ማሽኖችን እንዲሰሩ እንዴት እንደረዷቸው ታሪኩን ታገኛላችሁ። መልካም ንባብ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


