እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

መርዛማዎቹ እባቦች

መግለጫ

ጸሐፊ ኤልሳቤት ሮም

ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)

መግቢያ

ውድ ልጆች፣ እንኳን ደህና መጣችሁ! ይህ መጽሐፍ ስለ መርዛማ እባቦች፣ በተለይም ስለ ንጉሥ ኮብራዎች ሚስጥር ያካፍለናል። የት እንደሚኖሩ፣ ምን እንደሚመገቡና እንዴት እንደሚያድጉ አብረን እንማራለን። ለማዳመጥ ዝግጁ ናችሁ? እንግዲያውስ ጀምረናል!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?