እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

አፀያፊ ፍጡራን – ጥንቸሎች እዳሪን ይበላሉ!

መግለጫ

ጸሐፊ  ሮቤርቶ ቤታንሰስ

ትርጉም ግሩም ቢቲማ

መግቢያ

ሁላችንም ጥንቸሎችን (Rabbits) በጣም እንወዳቸዋለን፣ አይደል? በጣም ቆንጆና ለስላሳ ፀጉር አላቸው… ግን ደግሞ ትንሽ ሊያጸይፉ ይችላሉ! በዚህ አዝናኝ መጽሐፍ ውስጥ፣ እነዚህ ቆንጆ አጥቢ እንስሳት (Mammals) ለምን የራሳቸውን እዳሪ (Poop) እንደሚበሉ አብረን እንማራለን! ኑ፣ ይህን አስገራሚ ሚስጥር አብረን እንፈትሽ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?