ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
የበቀቀኑ ማስታወሻዎች
መግለጫ
ጸሐፊ ዴቪድ ሲሊየን
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
ልጆች፣ አንድ በቀቀን (parrot) እና እርሱን ከቤት እንስሳት መሸጫ ሱቅ የገዛው ሰው እንዴት ሊስማሙ ይችላሉ ብላችሁ ታስባላችሁ? እንግዲያውስ በዚህ አስደሳች እና አስቂኝ ታሪክ ውስጥ የሁለቱን አዝናኝ ጓደኝነት (friendship) አብረን እንመለከታለን።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


