እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

የአዕምሮ ሁኔታዎች እንደተወደድኩ ይሰማኛል

መግለጫ

ጸሐፊ ስቴፋኒ ፊኔ

ትርጉም አቤኔዘር አኑሎ

መግቢያ

በዚህ መጽሐፍ ስለ ፍቅር ውበት ትማራላችሁ። ፍቅር እንዴት በልባችን እንደሚሰማንና ለምን እንደምንወድ ትረዳላችሁ። ለፍቅርም በደስታ እንዴት ምላሽ መስጠት እንዳለባችሁና እነዚህን ድንቅ ስሜቶች ለወዳጆቻችሁ በምን መንገድ መግለጽ እንደምትችሉ በጥልቀት ታውቃላችሁ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?