ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
በጭቃ ውስጥ መዝናናት
መግለጫ
ጸሐፊ አና ፕሮኮስ
ትርጉም ዳንኤል ጎበዜ
መግቢያ
ውድ ልጆች፣ በዚህ አስደሳች ታሪክ ውስጥ አንድ ቆንጆ አሳማ ያጋጠመውን ነገር እናያለን። ለመሆኑ አሳማው ያገኘውን ጭቃ ለሌሎች ጓደኞቹ ማካፈልን ይማር ይሆን? ወይስ ለብቻው ተገልሎ ይጫወትበታል? ታሪኩን አብረን እያነበብን እንወቅ።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


