ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል ማክበር – የሁሉንም ክህሎቶች ማክበር
መግለጫ
ጸሐፊ አብይ ኮሊች
ትርጉም አቤኔዘር አኑሎ
መግቢያ
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ፣ እያንዳንዳችን ልዩ እንደሆንን ትማራላችሁ። አካል ጉዳተኛ የሆኑ ጓደኞቻችንን እንደ ራሳችን እኩል ማየትና ማክበር አለብን። የእነሱን ፈተና እንደ የራሳችሁ ችግር በመውሰድ መረዳት ትልቅነት ነው። ይህን ደግሞ በዕለት ተዕለት ህይወታችሁ ውስጥ፣ አብራችሁ በመጫወት፣ በትምህርት ወቅት በመረዳዳትና ሁልጊዜም ፍቅር በመስጠት በየቀኑ መተግበር ትችላላችሁ። ሰው መሆን በራሱ ክብር ነውና።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


