እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

የምሽቱ አንበሳ

መግለጫ

ጸሐፊ ሳኔ ዳፍት

ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)

መግቢያ

ልጆች፣ ሞርጋን ማታ ማታ መተኛት ትንሽ ያስፈራው ነበር። ታዲያ አንድ ቀን አያቱ አንድ ልዩ ስጦታ አመጡለት—ቆንጆ የአንበሳ አሻንጉሊት። ለመሆኑ ይህ አንበሳ ማታ ማታ ምን የሚያደርግ ይመስላችኋል? ሞርጋንስ ከፍርሃቱ ይላቀቅ ይሆን? የአንበሳውን ሚስጥር ለማወቅ ኑ አብረን ታሪኩን እናንብብ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?