ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ማድረግ ትችላላችሁ!
መግለጫ
ጸሐፊ ቤቲ ሌዊን
ትርጉም እስክንድር ታምራት
መግቢያ
ልጆች፣ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ አንድ ትንሽ አዞ (Crocodile) ለትልቅ የሩጫ ውድድር (Race) ሲዘጋጅ አብረን እናያለን። ከጓደኛው ባገኘው ማበረታቻ፣ እርሱም ጠንክሮ ከሰራ ማሸነፍ እንደሚችል ተረድቷል!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


