እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ይህ የአዞዎች ቀን ነው!

መግለጫ

ጸሐፊ ሃዊ ሚንስኪ

ትርጉም እስክንድር ታምራት

መግቢያ

ልጆች፣ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ አዞዎች (Crocodiles) ሙሉ ቀናቸውን እንዴት እንደሚያሳልፉ አብረን እናያለን። ውኃ ውስጥ እንዴት እንደሚዋኙ፣ ምግባቸውን ለመያዝ እንዴት እንደሚያደፍጡ እና በመጨረሻም እንዴት እንደሚያርፉ ትመለከታላችሁ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?