
ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
የሀሳብ ማመንጫዬ- አዕምሮ
መግለጫ
ጸሐፊ ጄን ፒ. ጋርድነር
ትርጉም ሁንዳዖል ሁንዴሳ (ዶ/ር)
መግቢያ
የሃሳብ ማመንጫ የሆነው ብልጡ አዕምሯችን በሶስት ትልልቅ ክፍሎች ይከፈላል፤ እነሱም ቀዳማይ አዕምሮ፣ መሃል አዕምሮ እና ዳህራይ አዕምሮ ይባላሉ። እነዚህ ክፍሎች በየቀኑ እንድንጫወት፣ እንድንማር እና አሪፍ ነገሮችን እንድናስብ እንዴት እንደሚረዱን አብረን እንመልከት!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


