እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡት ልጆች :0
Free
Free access this course

ሁሉም ይበላሉ!

መግለጫ

ጸሐፊ All Children Reading Cambodia

ትርጉም ናዲር አማን ኪያሮ

ተራኪ  መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

እንስሳት በሙሉ ሆዳቸው ሲርባቸው የሚወዱት የየራሳቸው ጣፋጭ ምግብ አላቸው! በጓሮ፣ በጫካና በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ጓደኞቻችን ምን ምን እንደሚመገቡ አብረን እንወቅ። እስኪ መጽሐፉን ገልጠን የእያንዳንዱን እንስሳ ተወዳጅ ምግብ በጋራ እንይ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?