ከሰኞ እስከ አርብ: ከጠዋቱ 9:00 – እስከ ምሽቱ 5:00
ቅዳሜ፣ እሑድ ፡ ዝጋ
ኢሜይል ፡ in**@************lf.com
ስልክ: +251 945 795 283
ጸሐፊ ዶሪ ኤች ቡትለር
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
ተራኪ ጥሩአለም አየነው
መግቢያ
ከዚህ ታሪክ የመጠሪያ ስም አስፈላጊነትና ትዕዛዝን በደንብ ማድመጥ እንደሚገባን እንማራለን። የዮርዳኖስና የማርያም የሂሣብ ፈተና ወረቀቶችን መለየት አልተቻለም። ኃላፊነት መውሰድና ዝግጅትን ከታሪኩ እንቀስማለን።
Want to receive push notifications for all major on-site activities?