ከሰኞ እስከ አርብ: ከጠዋቱ 9:00 – እስከ ምሽቱ 5:00
ቅዳሜ፣ እሑድ ፡ ዝጋ
ኢሜይል ፡ in**@************lf.com
ስልክ: +251 945 795 283
ጸሐፊ ኖራ ቮዎታስ
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
ተራኪ ሞገስ ወንድወሠን
መግቢያ
ይሄ ታሪክ በረከት ብስክሌቱ ተሰብሮ የሚፈጠርበትን ችግር ያስቃኘናል። ነብዩና ቶማስ ገንዘብ በማስባሰብ በረከትን የሚረዱበት መንገድ ስለ ጓደኝነትና የቡድን ሥራ አስፈላጊነት ያስተምረናል።
Want to receive push notifications for all major on-site activities?