እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡት ልጆች :0
Free
Free access this course

ስኳር በምግቦቻችን ውስጥ

መግለጫ

ጸሐፊ ሱዛን ሌኖክስ

ትርጉም መሰረት አለማየሁ

ተራኪ መድሀኒት ሳህለ

መግቢያ

ይሄ ታሪክ በየቀኑ በምንመገባቸው ምግቦች ውስጥ ስኳር ያለውን ድርሻና በጤናችን ላይ የሚኖረውን ተፅዕኖ ያሳያል። ጤናማ ውሳኔዎችን በመወሰን ጣፋጭ ነገሮችን የምንጠቀምበትን መንገድ ማስተካከል እንደሚኖርብን ያስተምረናል።

 

Free
Free access this course

Course Curriculum

ስኳር በምግቦቻችን ውስጥ

  • መልመጃ

Want to receive push notifications for all major on-site activities?