
ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
በሰማይ ላይ በራሪዎች
መግለጫ
ጸሐፊ ኤዲ ኢቫንስ
ትርጉም እስክንድር ታምራት
ተራኪ መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
ቀና ብላችሁ ሰማዩን ስትመለከቱ በደመናው መካከል በክንፎቻቸው እየቀዘፉ የሚበሩትን አስደናቂ ነገሮች አይታችኋል? ይህ መጽሐፍ ከአናታችን በላይ በሰማይ ላይ በነፃነት ስለሚምዘገዘጉት ወፎች፣ አውሮፕላኖችና ሌሎች በራሪዎች የሚናገር አስደሳች ታሪክ ነው፤ እስቲ ሁላችንም ክንፎቻችንን ዘርግተን በምናብ ወደ ሰማይ በመብረር እነዚህን ውብ በራሪዎች አብረን እንወቅ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


