እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :1

ሙዞች አንዳንድ ጊዜ

መግለጫ

ጸሐፊ ኤሊዛበት ሽታውስ

ትርጉም  እስክንድር ታምራት

ተራኪ መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

ሙዝን በተለያዩ ቦታዎች ልናይ እንችላለን። ሙዝ የእጅ ፣ የስልክ ወይም የሰው ፊት ቅርፅ ይዞ ሊገኝ ይችላል። ሁሌም ጣፋጭ የሆነው ፍራፍሬ አንዳንድ ቦታ ላይ ሲገኝ ሌላ ዓይነት ቅርፅ እንደሚኖረው ተረዱ።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?