
ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
የአባት ውርስ
መግለጫ
ጸሐፊ ኤልዛቤት ላይርድ እና ሌሙ ዋቺሌ
ትርጉም መዘምር ግርማ
ተራኪ ጺዩን አገኘሁ
መግቢያ
አንድ ብልህ አባት ለልጆቹ ያስተማረውን አስደናቂ ሚስጥር የሚያሳይ ታሪክ! በታሪኩ ውስጥ ስለ ግብርና ውበት እና ስለ ልጅ ማስተዋል የሚናገሩ ድንቅ ጥበቦችን እንማራለን፤ እስቲ ሁላችንም ይህንን ውብ አፈ-ታሪክ አብረን እናድምጥ (እናንብብ)!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


