እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

የእሳት አደጋ ሰራተኞች

መግለጫ

ጸሐፊ ራሄል ራይስ

ትርጉም መሰረት አለማየሁ

ተራኪ መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

ታዲያስ ልጆች! ድንገተኛ አደጋ ሲከሰት በብርቱ የሚገሰግሱትን ደፋር የእሳት አደጋ ሠራተኞችን ማወቅ ትፈልጋላችሁ? በዚህ መጽሐፍ ውስጥ፣ እነኝህ ጀግኖች እሳትን እንዴት እንደሚያጠፉና ሰዎችንና እንስሳትን እንዴት እንደሚያድኑ የሚያሳዩ አስደናቂ ተግባራቸውን እንማራለን።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?