
ያነበቡ ልጆች ብዛት :4
የራኒ የመጀመሪያ የትምህርት ቤት ቀን
መግለጫ
ጸሐፊ ቸርሊ ሪኦ
ትርጉም ምህረት ወርቁ
ተራኪ ጺዩን አገኘሁ
መግቢያ
ሰላም ልጆች! ወደ ትምህርት ቤት የምትሄዱበት የመጀመሪያ ቀን ምን ያህል አስደሳችና አጓጊ እንደሆነ ታስታውሳላችሁ? በዚህ ታሪክ ውስጥ፣ ራኒ የምትባለው ጓደኛችን በትምህርት ቤት የመጀመሪያ ቀኗ ያጋጠማትን ልዩና ድንቅ ገጠመኝ በጉጉት እንመለከታለን።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


