
ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
የአካል ብቃት ባለሙያ ነኝ
መግለጫ
ጸሐፊ ማያ ሬዜንዴ
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
ተራኪ ሔኖክ ሙላት
መግቢያ
ይሄ ታሪክ ማያ ስለምትባል የ12 ዓመት የጂምናስቲክ ስፖርተኛ ነው። ሰውነቷን በተለያዩ መንገዶች በማጣጠፍና በመዘርጋት ግሩም እንቅስቃሴዎችን ታሳያለች። ጂምናስቲክ ደስተኛና ጠንካራ አድርጓታል።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


