
ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ስንት እግሮች አሏቸው?
መግለጫ
ጸሐፊ ኔድ ጄንሰን
ትርጉም እስክንድር ታምራት
ተራኪ መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
ታዲያስ ልጆች! በዙሪያችን ያሉ እንስሳት እያንዳንዳቸው ስንት እግሮች እንዳሏቸው አስባችሁ ታውቃላችሁ? በዚህ መጽሐፍ ውስጥ፣ የአንዳንዶቹን ጥቂት እግሮች ከሌሎቹ ብዙ እግሮች ጋር እያነጻጸርን በጣም አስደናቂና አስቂኝ የቁጥር ጨዋታ እንጫወታለን።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


