እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

የመጫወቻ ቦታ

መግለጫ

ጸሐፊ ጄን ፑስቲልኒክ

ትርጉም አማኑኤል ቶጋ (ዶ/ር)

ተራኪ መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

ሰላም ልጆች! ወደ መጫወቻ ቦታ ሄዳችሁ በደስታ መፈንጠዝና መጫወት ትወዳላችሁ? በዚህ መጽሐፍ ውስጥ፣ ሁላችንም የምንወዳቸውንና ልባችንን በደስታ የሚሞሉትን ድንቅና አዝናኝ የመጫወቻ ሜዳ እንቅስቃሴዎችን አንድ በአንድ እንቃኛለን።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?