እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

የመጓጓዣ መንገዶች

መግለጫ

ጸሐፊ ቹክ ጋሮፋኖ

ትርጉም  ዳንኤል ጎበዜ

ተራኪ መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

ከቦታ ቦታ የምንጓዝባቸው አስደናቂና ፈጣን መንገዶችን ለማወቅ ዝግጁ ናችሁ? በዚህ መጽሐፍ ውስጥ፣ በየቀኑ የምናያቸውን መኪናዎች፣ በሰማይ ላይ የሚበሩትን አውሮፕላኖችና በባህር ላይ የሚቀዝፉትን መርከቦች በጥያቄና በምስል እያዋዛን በደስታ እንቃኛቸዋለን።

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?