
ያነበቡ ልጆች ብዛት :1
የኦሊ የጥርስ ህመም
መግለጫ
ጸሐፊ ቼሪይል ርያን
ትርጉም መሰረት አለማየሁ
ተራኪ ጺዩን አገኘሁ
መግቢያ
በዚህ ታሪክ ኦሊ የተሰኘው ጉማሬ ጥርሱን ክፉኛ ሲያመው እንመለከታለን። የጫካ ጓደኞቹ ከህመሙ የሚፈወስበትን መንገድ ፍለጋ ብዙ ይጥራሉ። ውጤቱ ግን ያልተጠበቀና አዝናኝ ይሆናል።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


