የእንስሳት ምላሶች
መግለጫ
ጸሐፊ ቴሪ ፔተርሰን
ትርጉም ሲሳይ መለ
ተራኪ መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
ይህ መጽሐፍ አስገራሚ፣ አስቂኝ እና ረጅም የሆኑ የእንስሳትን ምላሶች በጥያቄና መልስ መልክ የሚያስጎበኝ ልዩ የጉዞ ማስታወሻ ነው። ለአንዳንዶቹ እንደ እጅ፣ ለሌሎቹ ደግሞ እንደ መያዣ የሚያገለግሉትን የእንስሳት ምላሶች ድብቅ ሚስጥር ለማወቅ ዝግጁ ናችሁ? እንግዲያውስ ገጹን ገልጣችሁ ወደዚህ አስደናቂ አለም በጉጉት እለፉ!
Free
Free access this course



