እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡት ልጆች :0
Free
Free access this course

እንስሳት ምን ይመገባሉ?

መግለጫ

ጸሀፊ ቼሪይል ሪያን

ትርጉም እስክንድር ታምራት

ተራኪ መሰረት አለማየሁ

መግቢያ

በዚህ አስደሳች መጽሐፍ ውስጥ የተለያዩ እንስሳት የሚወዱትን ምግብ ፍለጋ አብረን እንጓዛለን። ቆንጆዎቹ እንስሳት በየቀኑ ምን እየተመገቡ እንደሚጠነክሩና እንደሚፋጠኑ ለማወቅ ተዘጋጅታችኋል? እስኪ አብረን ገጾቹን እያገላበጥን የእንስሳቱን  ቁርስ እንቃኝ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?