እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

አልፈራም!

መግለጫ

ጸሐፊ  ሚኒ ሲርናቫስ

ትርጉም መዘምር ግርማ

ተራኪ  ሞገስ ወንድወሠን 

መግቢያ

ጨለማ በውበቱ ምድርን ሲያለብሳት፣ አንዲት ደፋር ህጻን ብቻዋን ወደ ውጪ ወጣች። በጨለማው ውስጥ ምን ዓይነት አስገራሚ ነገሮች ይጠብቋት ይሆን? የዚህችን ጠንካራ ልጅ ሚስጥራዊ ጉዞ አብረን እንመርምር!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?