እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :2

ሰላም!

መግለጫ

 ጸሐፊ ጄኒ ማሪማ

ትርጉም መዘምር ግርማ

ተራኪ  ሞገስ ወንድወሠን 

መግቢያ

እንኳን ወደ ማዕዶት ዓለም በሰላም መጣችሁ!

​ታሪኩ የሚጀምረው ማዕዶት ከምትባለው ብሩህ እና ተጫዋች ልጅ ጋር ነው። ማዕዶት ጠዋት ከእንቅልፏ ስትነቃ አንድ ትልቅ አላማ አላት፦ ለሁሉም ነገር “ሰላም!” ማለት! ​እና በዙሪያዋ ላሉት ድንቅ ነገሮች ሁሉ ሰላምታዋን ታደርሳለች። ማዕዶት ከቤቷ ወጥታ የምታደርገውን አስደሳች ጉዞ እያሳየን፣ በዙሪያችን ያሉትን ትናንሽና ትልልቅ ተፈጥሮዎችን እንድንወድና እንድናደንቅ ያደርገናል። ማዕዶት ዛሬ ለማን “ሰላም” ትል ይሆን? አብረን እናንብብ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?