እውቀትን ለእያንዳንዱ ልጅ ያቅርቡ

ያግኙን

Book Details

ያነበቡ ልጆች ብዛት :0

ተወዳጇ ልጅ

መግለጫ

 ጸሐፊ ሙሎንጎ ቡክዬ እና ሪታ ካቴቴሜራ

ትርጉም መዘምር ግርማ

ተራኪ  ሞገስ ወንድወሠን 

መግቢያ

ሰላም ልጆች!

ዛሬ አንድ በጣም ልዩ የሆነች ልጅ እናስተዋውቃችኋለን። ስሟ ናታቦ ይባላል። ናታቦ እንደ እናንተ ተጫዋች፣ ደስተኛና ብሩህ አእምሮ ያላት ልጅ ናት። ነገር ግን ህይወት ለናታቦ ሁልጊዜ ቀላል አልነበረም። እሷ “ምስኪን” የምንላት አይነት ልጅ ብትሆንም፣ በውስጧ ግን ትልቅ ጥንካሬና ፍቅር የያዘች ድንቅ ልጅ ናት።ይህንን ሁሉ ለማወቅ ወደ ታሪኩ ውስጥ አብረን እንግባ!

Free
Free access this course

Want to receive push notifications for all major on-site activities?