ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ውሎዬ
መግለጫ
ጸሐፊ አኪሊ እና እኔ በኡቦንጎ
ትርጉም ናዲር አማን ኪያሮ
ተራኪ መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
ሰላም ልጆች!
ዛሬ አንድ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ይዘንላችሁ መጥተናል። የታሪኩ ርዕስ “ውሎዬ” ይባላል። የመጽሐፉ ዋና ገጸ-ባህሪ ብሌን ትባላለች። ብሌን ልክ እንደእናንተ የምትጫወት፣ የምትማርና አዳዲስ ነገሮችን ማየት የምትወድ ጎበዝ ልጅ ናት።ከብሌን ጋር አብሮ ለመዋል ዝግጁ ናችሁ? እንግዲያውስ ገጹን ገለጥ አድርጉና የብሌንን አስደሳች የዕለት ተዕለት ውሎ አብረን እንይ!
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


