
ያነበቡ ልጆች ብዛት :0
ይሰማኛል
መግለጫ
ጸሐፊ ክሬግ አልድሬድ
ትርጉም መዘምር ግርማ
ተራኪ መሰረት አለማየሁ
መግቢያ
ሰላም ልጆች! ዛሬ የምናነበው ታሪክ ስለ አንዲት ትንሽ ልጅ የውስጥ ስሜት የሚተርክ ነው። ሁላችንም በየቀኑ የተለያየ ስሜት ይሰማናል። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የምናገኛት ልጅ በልቧ ውስጥ የሚመላለሱትን ብዙ ዓይነት ስሜቶች እንዴት እንደምታስተናግዳቸው እንመለከታለን።
Free
Free access this course
ሰላም፣ እንኳን በደህና ተመለሱ!


